Made by Devi AI By using this website, you agree to the following terms and conditions





Sew Le Sew Bego Adragot
ሰው ለሰው በጎ አድራጎት 



Sew Le Sew Bego Adragot
ሰው ለሰው በጎ አድራጎት 


1

The goal of the center /
 የማዕከሉ ግብ

►በጅማ ከተማ እና በአከባቢው አድማሱን በማስፋት መጠለያና የዕለት ጉርስ እና ጤና በማጣት ተንቀሳቅሰው ሰርተው መብላት የማይችሉትን ጎዳና ላይ ወድቀው በአስከፊ ሁኔታላይ የሚገኙ አረጋውያንን መንከባከብና ድጋፍ ማድረግ

►Providing care and support to the elderly who are in critical condition and are unable to work, eat, or move due to lack of shelter, daily travel, and interruptions in Jimma city and its surrounding areas.

►ወላጆቻቸውን በማጣት በጎዳና ወድቀው በተለያዩ ሱስ የተጋለጡ እና በረሃብና በጥም የሚስታዩ እንዲሁም በእናቶቻቸው የሚጣሉ ህጻናትን መንከባከብና ተምረው ለወደፊት መልካም ዜጋ እንዲሆኑ ማድረግ

►በማዕከሉ የሚሰባሰቡ አረጋውያንን ከመርዳት በተጓዳኝ እንደ አቅማቸው ሥራ ሊሠሩ የሚችሉበትን የሥራ መስክ ማመቻቸት

►In addition to helping the elderly who gather at the center, creating a work environment where they can work according to their abilities

►የአእምሮ ህሙማን ሆነው የማህበራዊ ድጋፍ የሌላቸውን መርዳት

►Helping those with mental illness who lack social support

2

The purpose of the center / የማዕከሉ ዓላማ

►በጅማ ከተማ በወላጆቻቸው የሚጣሉ ህጻናትን ጧሪ ቀባሪ የሌላቸውን አረጋዊያንን (አእምሮ ህሙማንን በማእከሉ በማስጠለል የምግብ የመኝታ የጤና፣ የመጠለያ እና የአልባሳት አገልግሎት መስጠት ነው።

►The center provides food, shelter, health, and clothing services to children abandoned by their parents in Jimma city, as well as to the elderly (mentally ill) who have no guardians.






3

The vision of the center / የማዕከሉ ራዕይ

►አረጋውያን ጤንነታቸዉ የተጠበቀና ሰርተዉ መለወጥና ወጪያቸዉን መሸፈን የሚችሉ ሆኖ ማየት፡ ሕፃናት በፍቅር፣ በእንክብካቤ ና በስነ ምግባር አድግዉና ተምረዉ ለህገራቸዉ የሚጠቅሙ መልካም ዜጎች ሆነዉ ማየት, እንዲሁም ማዕከሉ በደ/ምዕ ኢትዮጵያ ጠንካራ ማህበራዊ ድጋፍና እንክብካቤ ሰጪ የልማት ማዕከል ሆኖ ማየት ናቸዉ።


►To see the elderly in good health, able to work and cover their expenses; to see children grow up with love, care, and morality, educated and become good citizens who benefit their country; and to see the center as a strong social support and care-giving development center in South-Central Ethiopia.


































4

The importance of the center /
የማዕከሉ አስፈላጊነት

► በአንድ ቦታ ተሰባስበው እንዲጠበቁ እና የዕጽ ተጠቃሚ ወጣቶችንስቃይ ለመቀነስና ለህበረተሰቡም ሆነ ለሀገር ስጋት ከመሆን በአግባቡ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ለመርዳት እንሆነ በየመንገዱ የሚታዩ የህጻናትና አረጋውያን ከልመና እንዲላቀቁና እና የአዕምሮ ህሙማንን መርዳት እንዲቻል የሚረዱና ለሀገርና ለወገን ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆኑ ለማድረግ


► To gather and protect young drug users in one place and reduce the suffering and prevent them from becoming a threat to society and the country, to help them pursue their education properly, to help children and the elderly seen on the streets to be free from begging, to help the mentally ill, and to make them useful citizens for the country and the people.

►አረጋውያኑ ከተረጅነት ባሻገር በአቅማቸው መስራት አንዲችሉ እና ራሳቸውን የሚረዱበትን ለማመቻቸት


►To facilitate the elderly to work to their full potential and to help themselves beyond their old age


►ህጻናቱ ከጎዳና ህይወት የተጣሉ እና ራሳቸውን መርዳት ያልቻሉትን ህይወታቸውን ለመታደግ

►To save the lives of children who have been abandoned by the street life and are unable to help themselves.




About Me

I founded the Children and Elderly Resource Center with my love for helping others, to provide special care and assistance. I have over 7  years of experience in this field. I am committed to making a difference in the lives of children and the elderly.


ሌሎችን ለመርዳት ባለኝ ፍቅር፣ ልዩ እንክብካቤ እና እርዳታ ለማድረግ የህፃናት እና አረጋውያን መርጃ ማዕከልን አቋቋምኩ። በዚህ መስክ ከ 7 ዓመታት በላይ ልምድ አለኝ። በሕጻናት እና በአረጋውያን ሕይወት ላይ ለውጥ ለማምጣት ቁርጠኛ ነኝ።

about

My service cost

Charges that suits most businesses


Testimonials
ምስክርነቶች

The Children and Elderly Resource Center is an organization that has been doing great work since the time when many children and elderly people fell. I would like to sincerely thank the founder of this organization, Mrs. Zebenai.


የህፃናት እና አረጋውያን መገልገያ ማእከል በርካታ ህፃናት እና አረጋውያንን ከወደቁበት አንስቶ ትልቅ ስራን እየሰራ ያለ ድርጅት ነው። የዚህን ድርጅት መስራች ወይዘሮ ዘበናይን ከልብ ማመስገን እፈልጋለው በርቺ

D'r Thomas Birhanu
ዶክተር ቶማስ ብርሃኑ


It used to be common to see many orphans lying on the streets. But thanks to the Children and Elderly Resource Center, we have noticed that this problem has now decreased. We should be by their side and help them as much as we can.

በርካታ ወላጅ አልባ ህፃናት በየመንገዱ ወድቀው ማየት የተለመደ ነገር ነበር። ነገር ግን ለህፃናት እና አረጋውያን መርጃ ማእከል ምስጋና ይግባውና አሁን ላይ ይህ ችግር መቀነሱን አስተውለናል። በቻልነው መጠን ከጎናቸው ሆነን ልንረዳቸው ይገባል

Mr. yidnekchew Zewdu
አቶ ይድነቅቸው ዘውዱ


My work

A small example of the work I have done
ከሰራሁት ስራ ትንሽ ምሳሌ

Let's work together
አብረን እንስራ


Sew Le Sew Bego Adragt
ሰው ለሰው በጎ አድራጎት

© 2023 All rights reserved.